Search Results
ሰራተኛዬ ደክሞት ተኝቷል እኔ ተረኛው ነኝ አንድ ጫጬት 52 ሒሳብ ነው ያስገባሁት ጫጬት ለማሳደግ የሚረዱ ዘዴዎችን ልንገራችሁ 6 ጠቃሚ ዘዴዎችን ልንገራቹ
ከባድ ኪሳራ ደርሶብኝ ያውቃል! 5 ለኪሳራ የሚዳርጉ ከባድ ስህተቶች 4 ከኔ መማር ያለባቹ ልምዶች እጅግ በጣም ጠቃሚ ውጤት ያገኘሁበት ልምዶች
አስቸኳይ የሚሸጡ 1 ወር ብቻ የጣሉ ዶሮዎች አሉን በቦታ መበላሸት ምክንያት የሚወጡ እድሉን ተጠቀሙበት በብዛት ለሚገዛ ትራንስፓርት ነፃ ፍጠኑ
የአንድ ቀን ጫጬት በማሳደግ ውጤታማ ይሁኑ።
ጉዳችሁን ስሙ ኩስ ያስጠላል ለምትሉ ሰዎች ! ተወዳዳሪ የማይገኝለት የዶሮ ኩስ ለከብቶች ለማድለቢያ በኩንታል እስከ 340 የሚሸጥ ኩስ እየበሰበሰ ላስቸገራችሁ
የተጣራ 28,500 ብር ወደ ኪሶት ለመነሻ የምታወጡት 75000 ብር ብቻ በአሁኑ ስዓት እንቁላል 10 ብር ገብቷል ስለዚህ የተሻለ ስራ መስራት ይቻላል በ200
ሲጠበቁ የነበሩትን የ2 ወር የእንቁላል ጣይ ዶሮ አቅርበናል ከ200 ጀምሮ መግዛት ይቻላል ያላችሁበት እእናመጣለን ክትባት የጨረሱ የቦቫንስ ብራውን ዝርያ
በ750 የእንቁላል ጣይ ዶሮ የጀመረው ወጣት ለጀማሪዎች ምክር አለኝ እያለ ነው ወደስራ ከመግባታችሁ በፊት መቅደም ያለበትን ልጠቁማቹ
እንቁላል 10 ብር ገባ ! የእንቁላል እጥረት ተከስቷል አርቢዎች ጥሩ ትርፍ የሚያገኙበት ጊዜ አሁን ነው ደላሎችን ተጠንቀቁ የእንቁላል እንቅስቃሴ መረጃ
እንኳን ደስ አላችሁ የተረገመው የዶሮ በሽታ ጠፍቷል ! ዶሮዎቼ ደነገጠብኝ ምን ላድርግ ሞት እንዳይኖር ተጨንቄአለሁ ምር ዜ ልንገራችሁ የ2ወር እና የ3 ወር
በኢትዮጵያ 1ኛ ደረጃ እንቁላል ዶሮ ተገኝቷል! በአመት 315 እንቁላል በቀን122ግራም መኖ እንቁላል ሳያቋርጡ አመት ከ6 ወር እንቁላል ያዘንባሉ
በ24 ቀን ውስጥ 4 ጫጬት ብቻ ነው የሞተብኝ የ አንድ ቀን ጫጬት አስተዳደግ ጠቃሚ ምክሮች እጅግ አትራፊ የምትሆኑበት ስራ